The Leanpub 60 Day 100% Happiness Guarantee
Within 60 days of purchase you can get a 100% refund on any Leanpub purchase, in two clicks.
See full terms...
Kick off your book project in 2 hours, get started with GhostAI in 2 hours, or do both! Free live workshops, on Zoom. You’ll leave with a real book project and a clear plan to keep going. Saturday, June 27, 2026.
ይህ መጽሐፍ የዛሬ 01 ዓመት ገደማ በደንቡ ምርመራ አልፎ ታትሞ በወጣ ጊዜ ታላቅ ችግር ፈጥሮብኝ ነበር ። ከአንድ ዓመት በላይ ሲያጨቃጭቀኝና በየቦታው ሲያስጎትተኝ ቆይቶ በመጨረሻው በእሳት ነዶ የሰማዕትነት ጽዋውን እስከተቀበለበት ቀን ድረስ ብዙ የክርክር መልሶች እንድጽፍለት አስገድዶኛል። በፖሊስ አሳስሮኛል። ብዙ ጠላቶችም አፍርቶልኛል ። ይህ በመሆኑ አንዳንድ ሰዎች ይህን ከመጽሐፎቼ ውስጥ በመታተም ተራ ስድስተኛ የሆነ ጽሑፌን የመጀመሪያ መጽሐፌ አድርገው ሲናገሩ ከመንግሥት ጋር የነበረኝን ከፍተኛ ችግር ሁሉ ከዚሁ ጋር ሊያያይዙት ሲሞክሩ እሰማለሁ ። ነገር ግን « አልወለድም » ከፍ ብዬ የጠቀሴቸውን የራሱ ችግሮች ቢያስከትልብኝም የዚያ ሁሉ ችግሬ ምክንያት እርሱ ብቻ አይደለም ። ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት ከባድ ችግር ያደረሳት እጅግ የተበላሸ አስተዳደር ቀደም ብሎ ከተሰማቸው ሰዎች አንዱ ስለነበርሁ አልወለድምን ከመጻፌ በፊትና ከርሱ መቃጠል ቤላ እስካለፉት ጥቂት ወራት ድረስ የደረሰብኝን ሥቃይ ሁሉ ለመጻፍ ብሞክር ራሱ ከአልወለድም ዕጥፍ የሆነ መጽሐፍ ስለሚወጣው በዚህ ለመዘርዘር ቦታ የለኝም ። ነገር ግን ከመጽሐፉ ጋር ዝምድና ያለውን አንዳንድ ችግር ብገልጸው ተገቢና አስፈላጊ ይመስለኛል ።
Minimum price
$9.99
$12.99
About the Book
«አልወለድም» በደራሲ አቤ ጉበኛ ብዕር ተከሽኖ የቀረበና በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ለሕትመት የበቃ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነው። በ ፲፱፻፷፮ ዓ/ም ዳግም ለኅትመት የበቃው እና አብዮቱ በሀገሪቱ ሲቀጣጠል በኅብረተሰቡ ዘንድ በከፍተኛ ሁኔታ የተነበበው ‘አልወለድም’ ማንንም ሰው ከእናቱ ማሕጸን ጀምሮ ምኞትና ጥንቃቄ ሊለየው እንደማይገባ የሚያትት ሲሆን በመታየት ላይ ያለው እውነታ ግን አዳጋች የሆነና የሰው ዘር በድህነት ተወልዶ፣ አድጎ እና ኑሮው በድህነት እንደሚያልፍ ያሳያል። እንዲህ ያለው ሁኔታ አግባብ አለመሆኑንም ይቃወማል።
About the Author
Within 60 days of purchase you can get a 100% refund on any Leanpub purchase, in two clicks.
See full terms...
We pay 80% royalties on purchases of $7.99 or more, and 80% royalties minus a 50 cent flat fee on purchases between $0.99 and $7.98. You earn $8 on a $10 sale, and $16 on a $20 sale. So, if we sell 5000 non-refunded copies of your book for $20, you'll earn $80,000.
(Yes, some authors have already earned much more than that on Leanpub.)
In fact, authors have earned over $15 million writing, publishing and selling on Leanpub.
Learn more about writing on Leanpub
If you buy a Leanpub book, you get free updates for as long as the author updates the book! Many authors use Leanpub to publish their books in-progress, while they are writing them. All readers get free updates, regardless of when they bought the book or how much they paid (including free).
Most Leanpub books are available in PDF (for computers) and EPUB (for phones, tablets and Kindle). The formats that a book includes are shown at the top right corner of this page.
Finally, Leanpub books don't have any DRM copy-protection nonsense, so you can easily read them on any supported device.
Learn more about Leanpub's ebook formats and where to read them
You can use Leanpub to easily write, publish and sell in-progress and completed ebooks and online courses!
Leanpub is a powerful platform for serious authors, combining a simple, elegant writing and publishing workflow with a store focused on selling in-progress ebooks.
Leanpub is a magical typewriter for authors: just write in plain text, and to publish your ebook, just click a button. (Or, if you are producing your ebook your own way, you can even upload your own PDF and/or EPUB files and then publish with one click!) It really is that easy.