የስብዕና ልኅቀት _Personal Excellence
$19.00
Minimum price
$29.00
Suggested price

የስብዕና ልኅቀት _Personal Excellence

ያለ እውቀት የሥብዕና እድገት የለም። ያለ ስብዕና እድገትም እውቀት የለም።

About the Book

የስብዕና ልኅቀት Personal development እያደገ የመጣ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መፅሐፉም በትኩረት መነሻው የሰውን ልጅ ሕዋሳት (Cells) መሰረት ያደረገ የልኅቀት ጉዞ ትምህርት ነው።

ምናልባትም መነሻውን የሥነ ህይወት ትምህርት በማድረግ፣ ወደ ሌሎች ሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ዳሰሳውን ያሰፋል። ከመደበኛው የተፈጥሮ ሳይንስ ምድብነትም ባሻገር ወደ ማህበራዊ የሳይንስ ዘርፎች እንደ ጆግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ፣  ሥነ-ምግባር፣ ሕግ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል።

ስጋቱ ምናልባትም የጥራዝ ነጠቅነትን እና የትንሽ እውቀትን አደገኛነት ተስቦ በሽታ እንዳያስፋፋ ጥንቃቄ ቢደረግበትም፣ ራስን ብሎም ቤተሰብን ለማሳደግ ለመጠበቅ እና ለማስቀጠል በመሰረታዊ የእውቀት አድማስ ስር ሆኖ ሙሉ የእውቀት ኃይልን በመጠቀም ራስን ማብቃት የትጋት ጉዞን ይጠይቃል። መነቃቃት፣ ማወቅ፣ ዓላማ መር ሕይወት፣ ማወቅ፣ ትኩረት፣ ትጋት፣ ማወቅ እና ሰፊ የአስተሳሰብ አድማስ የአመለካከት ማዕዘን “ማይንድ ሴት” በባለቤትነት ይጠቀማል። 

About the Author

Tesfa Belayneh
Tesfa Belayneh

Born Curious.

Table of Contents

ማውጫ ምዕራፍ አንድ 5 ጉዞ ወደ ብርሃን 5 መነሻ ሕዋሳት- ሕይወት ጡብ 12 /Cells the building blocks/ 12 ክፍል ሶስት 18 ጥምር ልማድ! Double Habit 18 (በሁለት ድንጋይ አንድ ወፍ) 18 መኪና ሲያስነሱ እኩል በፀሎት መጀመር። 19 ታካቹ ሰው? 23 የሰው ልጅ አቅም ምን ያክል ይሆናል? 23 የሰው ልጅ ግዙፍ ተቋም organization ነው። 28 ተፈጥሮ ሰነፉን ታስወግዳለች! 29 ፍጥረታ ድንቅ ሆነው ተፈጥረዋል። ይህንን ለመያዝ መጀመር ማለቂያ ወደሌለው ጉዞ መሳፈር ነው። 30 ያለ ሆርሞኖች ንጥረ ቅመሞች እውቅና ስብዕና ልኅቅት የለም። 31 ምዕራፍ 2 33 ሰው “ረቀቅ-ግዙፍ” አስደናቂው ተቋም 33 የግለሰብ እድገት መገምገሚያ መንኮራኩር እና ሰንጠረዥ። /Personal Growth Self Assessment wheel/ 43 1/ መንኮራኩር / Wheel/ 43 እንደ ሙሴ እና እንደ ሰለሞን መሆን ይቻል ይሆ? 48 እንደ ጥበበኛው ሰለሞን መሆን ይቻል ይሆን? 49 የእንቅልፍ አስደናቂ ስጦታ ልክ እንደ መና። 51 የእውቀት ምኅላ 53 ምዕራፍ 3 54 የሕይወት ክኅሎቶች 54 የአዳጊ አስተሳሰብ ጉዳይ Growth Mindset 56 ጥበብ፣ ማስተዋል እና እውቀት ምንድን ናቸው? 61 ምዕራፍ 4 63 ስውር ልማዶች 63 የማዛጋት ባሕርይ/ልማድ 63 ወሳኝ ክህሎሎች Critical skills 67 ግለሰባዊ ቁልፍ የውጤት አመላካቾች P-KPI 74 ምዕራፍ 5 76 የስብዕና ልኅቀት ግቦች 76 የስብዕና ልኅቀት ምሶሶዎች personal development Pillars እነማን ናቸው? 79 አዕምሮን መንከባከብ፡- 85 ጡንቻን እና አጥንትን (ሰውነትን ማጠንከር)፡- 86 አዕማደ ስብዕና። 88 ማወቅ ግዴታ ነው። 90 አለማወቅ አይቻልም። 91 ድፍረት እና ስህተት 91 ትዝታ እና ፍርሃት 93 የአንድ ግለሰብ ዜጋዊ ቦታ 95 የአንድ ግለሰብ ሃይማኖታዊ ቦታ 103 የአትራፊነት ቦታ 104 ምዕራፍ 6 105 እነዚህ ሆርሞኖች ! 105 (ንጥረ ቅመሞች እና የብስዕና ልኅቀት ትስስር) 105 ሆርሞኖች /ንጠረ ቅመሞች/ ምንድን ናቸው? 105 ምዕራፍ 7 112 ከምድር በፊት እና ከምድር በኋላ ሕይወት 112 ካለመኖር ወደ መኖር ጊዜ 112 መኖር - ታላቁ ጉዞ 113 አለመኖር ማለት? 115 ምፅዓት ቀን ምንድን ነው? 117 ለንባብ 120

The Leanpub 60 Day 100% Happiness Guarantee

Within 60 days of purchase you can get a 100% refund on any Leanpub purchase, in two clicks.

Now, this is technically risky for us, since you'll have the book or course files either way. But we're so confident in our products and services, and in our authors and readers, that we're happy to offer a full money back guarantee for everything we sell.

You can only find out how good something is by trying it, and because of our 100% money back guarantee there's literally no risk to do so!

So, there's no reason not to click the Add to Cart button, is there?

See full terms...

Earn $8 on a $10 Purchase, and $16 on a $20 Purchase

We pay 80% royalties on purchases of $7.99 or more, and 80% royalties minus a 50 cent flat fee on purchases between $0.99 and $7.98. You earn $8 on a $10 sale, and $16 on a $20 sale. So, if we sell 5000 non-refunded copies of your book for $20, you'll earn $80,000.

(Yes, some authors have already earned much more than that on Leanpub.)

In fact, authors have earnedover $14 millionwriting, publishing and selling on Leanpub.

Learn more about writing on Leanpub

Free Updates. DRM Free.

If you buy a Leanpub book, you get free updates for as long as the author updates the book! Many authors use Leanpub to publish their books in-progress, while they are writing them. All readers get free updates, regardless of when they bought the book or how much they paid (including free).

Most Leanpub books are available in PDF (for computers) and EPUB (for phones, tablets and Kindle). The formats that a book includes are shown at the top right corner of this page.

Finally, Leanpub books don't have any DRM copy-protection nonsense, so you can easily read them on any supported device.

Learn more about Leanpub's ebook formats and where to read them

Write and Publish on Leanpub

You can use Leanpub to easily write, publish and sell in-progress and completed ebooks and online courses!

Leanpub is a powerful platform for serious authors, combining a simple, elegant writing and publishing workflow with a store focused on selling in-progress ebooks.

Leanpub is a magical typewriter for authors: just write in plain text, and to publish your ebook, just click a button. (Or, if you are producing your ebook your own way, you can even upload your own PDF and/or EPUB files and then publish with one click!) It really is that easy.

Learn more about writing on Leanpub