You can use this page to email Tesfa Belayneh about የስብዕና ልኅቀት _Personal Excellence.
Please include an email address so the author can respond to your query
This message will be sent to Tesfa Belayneh
This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.
የስብዕና ልኅቀት Personal development እያደገ የመጣ የሳይንስ ዘርፍ ነው። መፅሐፉም በትኩረት መነሻው የሰውን ልጅ ሕዋሳት (Cells) መሰረት ያደረገ የልኅቀት ጉዞ ትምህርት ነው።
ምናልባትም መነሻውን የሥነ ህይወት ትምህርት በማድረግ፣ ወደ ሌሎች ሳይንስ ትምህርት ዘርፎች ዳሰሳውን ያሰፋል። ከመደበኛው የተፈጥሮ ሳይንስ ምድብነትም ባሻገር ወደ ማህበራዊ የሳይንስ ዘርፎች እንደ ጆግራፊ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሥነ-ምግባር፣ ሕግ እና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል።
ስጋቱ ምናልባትም የጥራዝ ነጠቅነትን እና የትንሽ እውቀትን አደገኛነት ተስቦ በሽታ እንዳያስፋፋ ጥንቃቄ ቢደረግበትም፣ ራስን ብሎም ቤተሰብን ለማሳደግ ለመጠበቅ እና ለማስቀጠል በመሰረታዊ የእውቀት አድማስ ስር ሆኖ ሙሉ የእውቀት ኃይልን በመጠቀም ራስን ማብቃት የትጋት ጉዞን ይጠይቃል። መነቃቃት፣ ማወቅ፣ ዓላማ መር ሕይወት፣ ማወቅ፣ ትኩረት፣ ትጋት፣ ማወቅ እና ሰፊ የአስተሳሰብ አድማስ የአመለካከት ማዕዘን “ማይንድ ሴት” በባለቤትነት ይጠቀማል።
@tesfa_belayneh
Born Curious.