You can use this page to email Tesfa Belayneh about Qinijitin man aferesew?.
Please include an email address so the author can respond to your query
This message will be sent to Tesfa Belayneh
This site is protected by reCAPTCHA and the Google Privacy Policy and Terms of Service apply.
አራት ፓርቲዎች የየራሳቸው የታሪክ ሂደት ሲኖራቸው ለምርጫው ተግባር ብቻ መስከረም 29/1997 ዓ.ም የተቀናጁ /coalition የፈጠሩ/ ናቸው፡፡
ከአራቱ ፓርቲዎች የተውጣጡ አራት አባላት፤ 16 የምክር ቤት አባላት ሆነው ከእነዚህም ውስጥ የተመረጡ ሰባት አባላትን የያዘ የስራ አፈጻሚ ኮሚቴ ተዋቀረ፡፡ መስከረም ወር የተመሰረተው ጥምረት፡ ጥቅምት 22 1997 ዓ.ምጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ ጥቅምት 22 1998 ዓ.ም ላይ የመፍረሱ ሕጋዊ ቀን ብንለው የሚያስማማ ይመስላል፡፡
@tesfa_belayneh
Born Curious.